ስለኛ

Geezfonts የግዕዝ ፊደላትንና እንዲሁም የኢትዮጵያን እይታዊ ጥበብ
ከዘመኑ ጊዜ ጋር ማጣጣም ልዩ ልዩ የፊደላት ዓይነቶችን በመስራት ለሥነ-ጥበብ
ባህላችን የበኩሉን አስተዋፅዖ በማድረግ ላይ የሚገኝ ድረ-ገጽ ነው።

ኢሜል: contact@geezfonts.com
ስልክ:+251920217656
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
፳፻፲፪ ዓ/ም

በማህበራዊ ሚዲያ ይከተሉን

አስተዋፆ ያደረጉ ሰዎችን ይተዋዎቁ

የኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ዕይታዊ ጥበብ አድጎ ከዘመኑ ጋር የተጣጣመ ሆኖ የማየት የሁልጊዜ ምኞቴ ነው። ኪነ-ጽሕፈትም የዕይታዊ ጥበብ ዋናው መሣሪያ እንደመሆኑ መጠን የሥነ-ጥበብ ባህላችንን ከፍ ያደርጋል ብዬ አምናለሁ።

በማህበራዊ ሚዲያ ይከተሉኝ

ይኩኖአምላክ አያሌው ሞላ

መስራችና ዋና አበርካች